ከትምህርት ሠአት ውጭ (OST) ስለሚከናወኑ እንቅስቃሴዎች የቤተሰብ ዳሰሳ እንኳን ደህና መጡ
(ከ 4ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ተማሪ(ዎች) ያላ(ሏ)ቸው ወላጆች/አሳዳጊዎች)
ለሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) አስተያየትዎን ያጋሩ!
ከትምህርት-ቤት ሠዓት ውጪ-በሚሆን ጊዜ (OST) በልጅዎ ትምህርት ቤት ስለሚከናወኑት እንቅስቃሴዎች አስተያየት ለመስጠት እባክዎ ይህንን የዳሰሳ ጥናት ይሙሉ።የሚሰጧቸው መልሶች ስም-ሳይገለጽ በሚስጥር የሚጠበቁ ናቸው። ሌሎች ወላጆች/አሳዳጊዎች ከሚሰጧቸው መልሶች ጋር ተጣምረው ሪፖርት ይደረጋሉ።
ከ 4ኛ እስከ 11ኛ ክፍል የሚማሩ ከአንድ በላይ ልጆች ካሉዎት፣ ይህን የዳሰሳ ጥናት መሙላት ያለብዎት ስለ ትንሹ(ሿ) ልጅዎ ነው።
ወደ ሌላ ቋንቋ ይቀይሩ።