ወደ 2020 የ ቨርቹወል ትምህርት አማራጭ የወላጅ/ሞግዚት የዳሰሳ ጥናት እንኳን ደህና መጡ።

ዳሰሳውን ለመሙላት የእርስዎን ልጅ (ልጆች) መታወቂያ "MCPS student ID" ማስገባት አለብዎት። ይህንን መረጃ በ"ParentVue" ማግኘት ይችላሉ። እርስዎ የሰጧቸው መልሶች በምስጢር ይጠበቃሉ። ከዚህ በታች ስለተጠቀሰ(ች)ው ተማሪ መረጃ ዳሰሳ ይሙሉ። እባክዎ በእርስዎ ቤተሰብ ውስጥ ለሚገኝ/ለምትገኝ ለእያንዳንዱ(ዷ) ልጅ ዳሰሳውን ይሙሉ።


ወደ ሌላ ቋንቋ ይቀይሩ።


የእርስዎን ልጅ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ የተማሪ መታወቂያ በ "ParentVue" ወይም በሪፖርት ካርድ ላይ ማግኘት ይችላሉ። እንዲሁም የመታወቂያ ቁጥሩ(ሯ)ን ከልጅዎ መጠየቅ ይችላሉ።

የልጅዎን ባለ 6 አሃዝ ወይም ባለ 8 አሃዝ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ ተማሪ መታወቂያ "MCPS student ID" ያስገቡ፦

የዚህ(ች) ተማሪ የክፍል ደረጃ ምንድነው፦

                           
                   

የዳሰሳ ቅኝቱ ለየትኛው ትምህርት ቤት ይቅረብ? (በትምህርት ቤት የተመዘገበውን ያጣሩ)