Montgomery County Public Schools, Rockville, MD

Welcome to the Survey for
Parents/Guardians of all MCPS Students
የወላጅ/የአሳዳጊ የዳሰሳ ጥናት

ለሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) አስተያየትዎን ያጋሩ!
ጤና ይስጥልኝ! የእርስዎ አስተያየቶች እና ልምዶች ለኛ አስፈላጊ ናቸው፣ እና ይህ የዳሰሳ ጥናት ግንዛቤዎን ለማካፈል እና ለትምህርት ቤቶቻችን ዲስትሪክት ቀጣይነት ያለው መሻሻል ለማድረግ የእርስዎ ምክረሃሳብ አስተዋፅዖ ጠቃሚ እድል ነው።

በዚህ ትምህርት ቤት ከአንድ በላይ ልጆች ካሉዎት፣እባክዎን በትምህርት ቤቱ ውስጥ ስላለው ትንሹ(ሿ) ልጅዎን በማሰብ አንድ የዳሰሳ ጥናት ሞልተው ያጠናቅቁ።ከአንድ በላይ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) ትምህርት ቤት ውስጥ የሚማሩ ልጆች ካሉዎት፣ይህን ዳሰሳ አጠናቀው ከመለሱ በኋላ ስሌላ ልጅ እና ሌላውን ትምህርት ቤት በሚመለከት ተጨማሪ ዳሰሳ እንደገና መሙላት ይችላሉ።

የዳሰሳ ጥናቱ መረጃው ትክክለኛነቱን እና የሚታመን መሆኑን ለማረጋገጥ፣መረጃ ከሚሰጡን ሰዎች እየጠየቅን መሆኑን ያስተውሏል። እባክዎን ማንኛውም የተለየ መረጃ በጥብቅ ሚስጥራዊ እንደሚሆን እና ለአንድ የተወሰነ ሰራተኛ ብቻ ተደራሽ እንደሚሆን እርግጠኛ ይሁኑ። ዋና ዓላማው የመረጃ ተአማኒነቱን ለማረጋገጥ እና የዳሰሳ ሂደቱን አላግባብ መጠቀምን ለመከላከል ነው። በተለይም፣ የሚደርሱን ምላሾች ከሚመለከተው ትምህርት ቤት ወይም ቢሮ ጋር የሚገናኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንፈልጋለን። የመረጃ/ዳታ ማረጋገጫው ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ ማንኛውም ትንታኔ ከመጀመሩ በፊት ሁሉም የመለያ መረጃዎች ወዲያውኑ ከዳሰሳ ጥናቱ ይወገዳሉ። የእርስዎን ግላዊ ሚስጥር መጠበቅ ለእኛም በጣም አስፈላጊ ስለሆነ መልሶችዎ ስም-አልባ እንደሚሆኑ እና ለመተንተን ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ልናረጋግጥልዎት እንፈልጋለን።


ወደ ሌላ ቋንቋ ይቀይሩ።

የእርስዎን ልጅ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ የተማሪ መታወቂያ በ "ParentVue" ወይም በሪፖርት ካርድ ላይ ማግኘት ይችላሉ። እንዲሁም የመታወቂያ ቁጥሩ(ሯ)ን ከልጅዎ መጠየቅ ይችላሉ።

የልጅዎን ባለ 6 አሃዝ ወይም ባለ 8 አሃዝ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ ተማሪ መታወቂያ "MCPS student ID" ያስገቡ፦

የዚህ(ች) ተማሪ የክፍል ደረጃ ምንድነው፦

                           
                   

ትምህርት ቤቱን ለመምረጥ የልጅዎን ትምህርት ቤት ስም መጻፍ ይጀምሩ፡ (school entry የሚለውን ያጥፉት)